
እስራኤልና ሃማስ ታጋቾች እና እስረኞችን እንዴት ነው የሚለዋወጡት?
Jan 19, 2025 · እስራኤልና ሃማስ የደረሱት የተኩስ አቁም ስምምነት ተግባራዊ መሆን ጀምሯል። የተኩስ አቁም ስምምነቱ ጠዋት ላይ መተግበር መጀመር ቢኖርም ሃማስ የሚለቀቁ ታጋቾችን ስም ዝርዝር ለእስራኤል በፍጥነት ባለመላኩ ለሶስት ስአታት ዘግይቷል።
ሶስት ምዕራፍ ያለው የጋዛ ተኩስ አቁም ስምምነት ምን ምን አካቷል?
Jan 16, 2025 · ፖለቲካ ሶስት ምዕራፍ ያለው የጋዛ ተኩስ አቁም ስምምነት ምን ምን አካቷል? ሃማስ አንድ እስራኤላዊ ታጋች ሲለቅ እስራኤል 30 ፍልስጤማውያን እስረኞችን ትፈታለች ተብሏል
ኢራን 2025 ለኑክሌር ጉዳይ "ወሳኝ አመት" ነው አለች
Dec 29, 2024 · ተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ለሚያደርጉት ጫና እየተዘጋጀች ያለችው ኢራን 2025 ለኑክሌር ጉዳይ ወሳኝ አመት መሆኑን በትናንትናው እለት ገልጻለች።
የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ጭማሪ ተደረገ
Jan 7, 2025 · ኢኮኖሚ የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ጭማሪ ተደረገ አንድ ሊተር ቤንዚን የመሸጫ ዋጋ ከ91.14 ወደ 101.47 ብር ከፍ ብሏል
ትኩስ ወሬ - አል ዐይን ኒውስ
1 day ago · 6 hours ago የእስራል እና ሀማስ ጦርነት በ500 ቀናት ውስጥ በቁጥር ሲገለጽ. በሁለቱ ተዋጊዎች መካከል የተደረሰው የተኩስ አቁም ስምምነት በመጋቢት መጀመሪያ ሲጠናቀቅ ምን ሊከሰት ይችላል የሚለው አሁንም በጥያቄ ውስጥ ይገኛል
ካናዳ በአሜሪካ ምርቶች ላይ የ100 ቢሊዮን ዶላር ቀረጥ ልትጥል እንደምትችል …
Jan 18, 2025 · ካናዳ በአሜሪካ ምርቶች ላይ የ100 ቢሊዮን ዶላር ቀረጥ ልትጥል እንደምትችል አስጠነቀቀች።
ኢትዮጵያን ጨምሮ ሶስት የአፍሪካ ሀገራት ከሩሲያ ጋር በራሳቸው ገንዘብ …
Feb 3, 2025 · ኢትዮጵያን ጨምሮ ከናይጄሪያ እና ቱኒዝያ ከሩሲያ ጋር በሀገር ውስጥ ገንዘብ ለመገበያየት ስምምነት ላይ ደርሰዋል ተብሏል።
በአማራ ክልል እየተካሄደ ባለው ጦርነት ቀጣና ያሉ ነዋሪዎች ሰቆቃ
Oct 27, 2024 · በአማራ ክልል እየተካሄደ ባለው ጦርነት ቀጣና ያሉ ነዋሪዎች ሰቆቃ የፌደራል መንግስት ክልል የክልል ልዩ ሀይሎችን ዳግም አደራጃለሁ በሚል ውሳኔ ካሳለፈበት ሚያዝያ 2015 ዓ.ም ጀምሮ በአማራ ክልል በመንግስት የጸጥታ ሀይሎች እና በፋኖ ታጣቂዎች ...
“መጠፋፋቱ ቢበቃንና ምድሪቱን የሰላም አየር እንድትተነፍስ ብንፈቅድላት”
Jan 6, 2025 · ማህበራዊ “መጠፋፋቱ ቢበቃንና ምድሪቱን የሰላም አየር እንድትተነፍስ ብንፈቅድላት”- አቡነ ማቲያስ
በ2024 የአለም ህዝብ ቁጥር በ71 ሚሊየን ጨመረ
Dec 31, 2024 · በ2024 የአለም ህዝብ ቁጥር በ71 ሚሊየን መጨመሩ ተነገረ። በነገው እለት የፈረንጆቹ አዲስ አመት 2025 ሲገባም የአለም ህዝብ ቁጥር 8.09 ቢሊየን እንደሚደርስ የአሜሪካ የህዝብ ቆጠራ ቢሮ ይፋ ያደረገው መረጃ ያሳያል።