
ትኩስ ወሬ - አል ዐይን ኒውስ
1 day ago · 6 hours ago የእስራል እና ሀማስ ጦርነት በ500 ቀናት ውስጥ በቁጥር ሲገለጽ. በሁለቱ ተዋጊዎች መካከል የተደረሰው የተኩስ አቁም ስምምነት በመጋቢት መጀመሪያ ሲጠናቀቅ ምን ሊከሰት ይችላል የሚለው አሁንም በጥያቄ ውስጥ ይገኛል
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ2024/25 የጨዋታ መርሃግብር ይፋ ሆነ
Jun 18, 2024 · ስፖርት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ2024/25 የጨዋታ መርሃግብር ይፋ ሆነ የአምናው ሻምፒዮን ማንቸስተር ሲቲ በመጀመሪያው ሳምንት በስታምፎርድ ብሪጅ ቼልሲን ይገጥማል
በ2025 መጀመሪያ ከፍተኛ የህዝብ ቁጥር መገኛ የሆኑ የአለም ሀገራት
ማህበራዊ በ2025 መጀመሪያ ከፍተኛ የህዝብ ቁጥር መገኛ የሆኑ የአለም ሀገራት በ2024 የአለም የህዝብ ቁጥር በ71 ሚሊየን ያደገ ሲሆን በአሁኑ ወቅት አጠቃላይ ቁጥሩ 8.05 ቢሊየን ደርሷል
ምንጩ ያልታወቀ ሀብትን ለመንግስት ለማስመለስ ያስችላል የተባለው አዋጅ …
Jan 9, 2025 · ምንጩ ያልታወቀ ሀብትን ለመንግስት ለማስመለስ ያስችላል የተባለው አዋጅ በፓርላማው ጸደቀ።
በ2024 የአለም ህዝብ ቁጥር በ71 ሚሊየን ጨመረ
Dec 31, 2024 · በ2024 የአለም ህዝብ ቁጥር በ71 ሚሊየን መጨመሩ ተነገረ። በነገው እለት የፈረንጆቹ አዲስ አመት 2025 ሲገባም የአለም ህዝብ ቁጥር 8.09 ቢሊየን እንደሚደርስ የአሜሪካ የህዝብ ቆጠራ ቢሮ ይፋ ያደረገው መረጃ ያሳያል።
በአሜሪካ ሎሳንጀለስ የተከሰተው ሰደድ አሳት ወደ ሆሊውድ ኮረብታዎች …
Jan 9, 2025 · በአሜሪካ ሎሳንጀለስ ዙሪያ የተቀሰቀሰው ከባድ የሰደድ እሳት አደጋ ትናንት ምሽት ጀምሮ ወደ ሆሊውድ ኮረብታዎች እየተስፋፋ መሆኑ ተገልጿል።
የነዳጅ መሸጫ ዋጋ ላይ ጭማሪ ተደረገ
Oct 8, 2024 · የነዳጅ መሸጫ ዋጋ ላይ ጭማሪ መደረጉን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል። ሚኒስቴሩ ዛሬ ምሽት ለመገናኛ ብዙሃን በላከው መግለጫው ከዛሬ መስከረም 28 ቀን 2017 ዓ.ም ከምሽቱ 12፡00 ሰዓት ጀምሮ በሁሉም የነዳጅ አይነቶች የችርቻሮ መሸጫ ...
እስራኤልና ሃማስ ታጋቾች እና እስረኞችን እንዴት ነው የሚለዋወጡት?
Jan 19, 2025 · እስራኤልና ሃማስ የደረሱት የተኩስ አቁም ስምምነት ተግባራዊ መሆን ጀምሯል። የተኩስ አቁም ስምምነቱ ጠዋት ላይ መተግበር መጀመር ቢኖርም ሃማስ የሚለቀቁ ታጋቾችን ስም ዝርዝር ለእስራኤል በፍጥነት ባለመላኩ ለሶስት ስአታት ዘግይቷል።
አል ዐይን ኒውስ
3 days ago · አል ዐይን አማርኛ በዋናነት በኢትዮጵያ፣በመካከለኛው ምስራቅ እና በዓለም ደረጃ ያሉ ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊ፣ኢኮሚያዊ እንዲሁም የሰፖርትና የመዝናኛ መረጃዎችን እየተከታተለ የሚያቀርብ የኦንላይን ሚዲያ ነው፡፡ አል ዐይን አማርኛ ሙያዊ ...
የገና በዓል እና በመላው አለም የሚገኙ ለየት ያሉ የአከባበር ባህሎች
Dec 25, 2024 · በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ የእየሱስ ክርስቶስ ልደትን በማስመልከት የሚከበረው የገና በዓል በመላው አለም በድምቀት ከሚከበሩ ሀይማኖታዊ ክብረ በአሎች መካከል አንዱ ነው፡፡