Africa የተሰኘው ዝግጅት፤ የተለያዩ በአለም አቀፍ ደረጃ የሚሰሩ አፍሪካውያን የስራ ፈጠራ ባለሞያዎችን አወያይቷል። ዝግጅቱ እጅግ ብዙ አፍሪካውያን ተጽዕኖ ፈጣሪዎች ተካፍለውበታል። ከእነዚህ ...
የዘንድሮውን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከወሰዱ 674 ሺህ 823 ተፈታኞች ውስጥ 5.4 ከመቶ ብቻ ማለፋቸው እጅግ በጣም እንዳስደነገጣቸው እና እንዳሳዘናቸው ተማሪዎች እና መምህራን ለአሜሪካ ...
Africa አንዱ ነበር። ለሁለት ቀናት በተደረገው ውይይት ትኩረት ከተደረገባቸው ጉዳዮች መካከል አንዱ ቴክኖሎጂ እና ሰው ሰራሽ ልህቀት በአፍሪካ ነው። በዚህ ጉዳይ ላይ ንግግር ያደርጉት ደግሞ የ ...
The union representing 45,000 striking U.S. dockworkers at east and gulf coast ports reached a deal with port operators ...
Gabina VOA is designed to be an infotainment youth radio show broadcasting to Ethiopia and Eritrea in the Amharic language.
በአሜሪካ ለሦስት ቀናት የሥራ ማቆም አድማ ላይ የነበሩት የወደብ ሠራተኞች ለአዲስ የሥራ ኮንትራት የድርድር ጊዜ ለመስጠት በሚል እ.አ.አ እስከ ጥር 15፣ 2025 ድረስ አድማቸውን ለማቋረጥ ...
መዲናዋን ሳና እና የሆዴዳን አየር ማረፊያ ጨምሮ በየመን በርካታ ሥፍራዎች ላይ የአየር ጥቃት መፈፀሙን በሁቲ አማፂያን ሥር የሚተዳደረው የአል ማሲራ ቴሌቪዥንና ነዋሪዎች አስታውቀዋል ሲል ሮይተርስ ...