Africa አንዱ ነበር። ለሁለት ቀናት በተደረገው ውይይት ትኩረት ከተደረገባቸው ጉዳዮች መካከል አንዱ ቴክኖሎጂ እና ሰው ሰራሽ ልህቀት በአፍሪካ ነው። በዚህ ጉዳይ ላይ ንግግር ያደርጉት ደግሞ የ ...
የዛሬ አንድ ዓመት ግድም ሃማስ በእስራኤል ላይ ባደረሰው እና 1,200 ሰዎች የተገደሉበት የሽብር ጥቃት ወደ ከፋ ግጭት ተባብሶ ከ40,000 በላይ ሰዎች እልቂት እና መላውን የመካከለኛው ምስራቅ ...
The code has been copied to your clipboard. The URL has been copied to your clipboard ...
በአሜሪካ ለሦስት ቀናት የሥራ ማቆም አድማ ላይ የነበሩት የወደብ ሠራተኞች ለአዲስ የሥራ ኮንትራት የድርድር ጊዜ ለመስጠት በሚል እ.አ.አ እስከ ጥር 15፣ 2025 ድረስ አድማቸውን ለማቋረጥ ...
The union representing 45,000 striking U.S. dockworkers at east and gulf coast ports reached a deal with port operators ...
Gabina VOA is designed to be an infotainment youth radio show broadcasting to Ethiopia and Eritrea in the Amharic language.
መዲናዋን ሳና እና የሆዴዳን አየር ማረፊያ ጨምሮ በየመን በርካታ ሥፍራዎች ላይ የአየር ጥቃት መፈፀሙን በሁቲ አማፂያን ሥር የሚተዳደረው የአል ማሲራ ቴሌቪዥንና ነዋሪዎች አስታውቀዋል ሲል ሮይተርስ ...
በደቡብ አፍሪካ በ90 አስገድዶ መድፈሮች ጥፋተኛ የተባለ ግለሰብ በ42 የዕድሜ ልክ እሥራቶች ተቀጥቷል። የ40 ዓመት ዕድሜ ያለው ንኮሲናቲ ፋካቲ የዘጠኝ ዓመት ዕድሜ ያላቸው ልጆች ላይ ጭምር ...
እስራኤል ምሽቱን በቤሩትና አካባቢዋ ተከታታይና ከፍተኛ የተባለ የአየር ጥቃት ፈፅማለች፡፡ የአየር ድብደባው በሌባኖስ እና በሶሪያ መካከል የሚገኝን የድንበር መተላለፊያ ላይ በመፈጸሙም፣ በአስር ሺሕ ...