የዘንድሮውን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከወሰዱ 674 ሺህ 823 ተፈታኞች ውስጥ 5.4 ከመቶ ብቻ ማለፋቸው እጅግ በጣም እንዳስደነገጣቸው እና እንዳሳዘናቸው ተማሪዎች እና መምህራን ለአሜሪካ ...
Africa የተሰኘው ዝግጅት፤ የተለያዩ በአለም አቀፍ ደረጃ የሚሰሩ አፍሪካውያን የስራ ፈጠራ ባለሞያዎችን አወያይቷል። ዝግጅቱ እጅግ ብዙ አፍሪካውያን ተጽዕኖ ፈጣሪዎች ተካፍለውበታል። ከእነዚህ ...
Africa አንዱ ነበር። ለሁለት ቀናት በተደረገው ውይይት ትኩረት ከተደረገባቸው ጉዳዮች መካከል አንዱ ቴክኖሎጂ እና ሰው ሰራሽ ልህቀት በአፍሪካ ነው። በዚህ ጉዳይ ላይ ንግግር ያደርጉት ደግሞ የ ...
በአሜሪካ ለሦስት ቀናት የሥራ ማቆም አድማ ላይ የነበሩት የወደብ ሠራተኞች ለአዲስ የሥራ ኮንትራት የድርድር ጊዜ ለመስጠት በሚል እ.አ.አ እስከ ጥር 15፣ 2025 ድረስ አድማቸውን ለማቋረጥ ...
መዲናዋን ሳና እና የሆዴዳን አየር ማረፊያ ጨምሮ በየመን በርካታ ሥፍራዎች ላይ የአየር ጥቃት መፈፀሙን በሁቲ አማፂያን ሥር የሚተዳደረው የአል ማሲራ ቴሌቪዥንና ነዋሪዎች አስታውቀዋል ሲል ሮይተርስ ...
እስራኤል በኢራን ከሚደገፈው ሐማስ ጋራ የምታካሂደው ጦርነት፣ በሌባኖስ ወደሚገኘው ሄዝቦላ እና ወደ ኢራንም ሊስፋፋ እንደሚችል ፕሬዝደብት ጆ ባይደን ለወራት እስራኤልን ሲያስጠነቅቁ ቆይተዋል። ...
የደቡብ ሱዳኑ ፕሬዝዳንት ሳልቫኪር ደቡብ ሱዳን ነጻ ሃገር መሆኗን ካወጀችበት እንደ አውሮፓውያን የዘመን አቆጣጠር 2011 አንስቶ የሃገሪቱ ብሔራዊ ደህንነት ኃላፊ ሆነው ያገለገለገሉትን ጀነራል አኮል ...