ሲስተር ማርጋሪታ በሚል ስም የሚጠራው ይህ ሰው ከትንሽ ጊዜ በኋላ ህጻኑን ያስጠለሉት እናትም ህይወታቸው ማፉን ተከትሎ ይህ ሰው ህይወቱን ከሌሎች የመነኑ ሴቶች ጋር እንዲኖር ይደረጋል፡፡ ከሴት ...
በትላንትናው ዕለት በጋዛ የተለያዩ አካባቢዎች ከሁለት ወራት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በተደረገ መጠነ ሰፊ ጥቃት ከ400 በላይ ንጹሀን መሞታቸውን እና አሁንም በፍርስራሾች ውስጥ አድራሻቸው የጠፉ ሰዎች ...
የቱርክ ባለስልጣናት የፕሬዝደንት ኢርዶጋን ዋና ተቀናቃኝ የሆኑትን በሙስናና እና የሽብር ቡድንን በመርዳት በመክሰስ ዋና ተቃዋሚው "በቀጣይ ፕሬዝደንት ላይ የተፈጸመ መፈንቅለ መንግስት" ሲል ...
የፖሊስ ምርመራ የቀጠለ ሲሆን እስካሁን ባልየው ሚስቱን በእሳት ለማያያዝ በምን ምክንያት እንደወሰነ አልታወቀም፡፡ በእሳት አደጋ የተጎዳችው ሚስትም ...
ፑቲን እና ትራምፕ የዓለም ደህንነትን ለማረጋገጥ ካለባቸው ልዩ ኃላፊነት አንፃር ግንኙነታቸውን መደበኛ ለማድረግ ያላቸውን ፍላጎት ገልጸዋል ብሏል ክሬምን ...
በ1984 በምስራቃዊ ደልሂ የተቋቋመው የቆሻሻ መጣያ ስፍራ በአመታት ውስጥ ወደ ተራራነት የተለወጠ ሲሆን በፈረንጆቹ 2002 ማስተናገድ ከሚችለው አቅም በላይ ደርሶ ...
የቤልጅየም የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማክዚም ፕሪቮት ሩዋንዳ የወሰደችው እርምጃ "ተመጣጣኝ አለመሆኑንና በማንስማማበት ወቅት ሩዋንዳ ንግግር ለማድረግ ፍላጎት ...
ከእስራኤል የመከላከያ ሚኒስቴር እና ከፊልስጤም ውስጥ የሚገኙ ምንጮች እንዳረጋገጡት ከሆነ በሌሊቱ ጥቃት 4 ከፍተኛ አመራሮችን ጨምሮ በርከት ያሉ መካለኛ ...
የ50 አመታት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ያላቸው አረብ ኤምሬትስ እና አሜሪካ በንግድ እና ኢንቨስትመንት፣ በንግድ እና ቴክኖሎጂ ዘርፎች ጠንካራ ትስስር ፈጥረዋል ...
የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ትሩዝ ሶሻል በተሰኘው የማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ ባጋሩት ጽሁፍ " በየመን ያለው ሁቲ ቡድን ለሚያደርገው እያንዳንዱ ...
የአረብ ኢምሬትስ ብሄራዊ ደህንነት አማካሪና የአቡዳቢ ምክትል አስተዳዳሪ ሼክ ታኖን ቢን ዛይድ አል ናህያን ከአሜሪካ የግምጃ ቤት ኃላፊ ስኮት ቤሴንት ጋር ...